ዘፀአት 2:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከሌዊ ወገን እንበረም የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም ከሌዊ ሴቶች ልጆች ሚስትን አገባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ ከሌዊ ነገድ የሆነ አንድ ሰው አንዲት ሌዋዊት ሴት አገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከሌዊ ወገን የሆነ አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በዚያን ጊዜ ከሌዊ ነገድ የሆነ አንድ ሰው አንዲት ሌዋዊት ሴት አገባ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ከሌዊ ወገንም አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። 参见章节 |