ዘፀአት 18:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሙሴም አማቱን አሰናበተው፤ እርሱም ወደ ሀገሩ ተመለሰ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከዚያም ሙሴ ዐማቱን በጕዞው ሸኘው፤ ዮቶርም ወደ አገሩ ተመለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሙሴም አማቱን ሸኘው፤ እርሱም ወደ አገሩ ተመለሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሙሴም ዐማቱን በሰላም አሰናብቶት፤ ወደ አገሩ ተመለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ሙሴም አማቱን ሰደደው፤ እርሱም ወደ አገሩ ተመለሰ። 参见章节 |