ዘፀአት 17:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዐማሌቅም መጥቶ ከእስራኤል ጋራ በራፊድ ተዋጋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አማሌቃውያን መጥተው እስራኤላውያንን ራፊዲም ላይ ወጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አማሌቅም መጥቶ በረፊድም ከእስራኤል ጋር ተዋጋ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እስራኤላውያን በረፊዲም ሳሉ ዐማሌቃውያን መጥተው አደጋ ጣሉባቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አማሌቅም መጥቶ ከእስራኤል ጋር በራፊድም ተዋጋ። 参见章节 |