ዘፀአት 17:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም መሠዊያ ሠራ፤ ስሙንም “ምምሕፃን” ብሎ ጠራው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴም መሠዊያውን ሠርቶ፣ “እግዚአብሔር ዐርማዬ ነው” ብሎ ሰየመው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም “ጌታ ሰንደቅ ዓላማዬ ነው” ብሎ ጠራው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴም መሠዊያ ሠርቶ “እግዚአብሔር የድል ሰንደቅ ዓላማዬ ነው” ብሎ ሰየመው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በኢያሱም ጆሮ ተናገር አለው። ሙሴም መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም ይህዌህ ንሲ ብሎ ጠራው፤ 参见章节 |