Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 16:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ወደ ፊኒ​ቆ​ንም ምድር እስ​ኪ​መጡ ድረስ መና በሉ። ጎሞ​ርም የሦ​ስት ላዳን መስ​ፈ​ሪያ ዐሥ​ረኛ ክፍል ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 አንድ ጎሞር የኢፍ መስፈሪያ አንድ ዐሥረኛ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ዖሜርም የኢፍ አንድ አሥረኛ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 በዚያን ጊዜ መደበኛ መስፈሪያዎች ኢፍና ጎሞር ይባሉ ነበሩ። ኢፍ ዐሥራ አምስት ኪሎ ሲመዝን ጎሞር አንድ ኪሎ ተኩል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ጎሞርም የኢፍ መስፈሪያ አሥረኛ ክፍል ነው።

参见章节 复制




ዘፀአት 16:36
5 交叉引用  

ታደ​ር​ጉት ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዘ​ዘው ነገር ይህ ነው፦ እያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው ለቤተ ሰቡ ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ አንድ ጎሞር ይሰ​ብ​ስብ፤ እንደ ቤተ ሰቡ ቍጥር ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ በድ​ን​ኳኑ አብ​ረ​ውት ከሚ​ኖ​ሩት ጋር ይሰ​ብ​ስብ።”


እን​ዲ​ሁም የኢ​ፍና የባ​ዶስ መስ​ፈ​ሪያ አንድ ይሁን፤ የባ​ዶስ መስ​ፈ​ሪያ፥ የቆ​ሮስ መስ​ፈ​ሪያ ዐሥ​ረኛ ክፍል፥ የኢፍ መስ​ፈ​ሪ​ያ​ውም የቆ​ሮስ መስ​ፈ​ሪያ ዐሥ​ረኛ ክፍል ይሁን። መስ​ፈ​ሪ​ያው እንደ ቆሮስ መስ​ፈ​ሪያ ይሁን።


ለእ​ህ​ልም ቍር​ባን የኢን መስ​ፈ​ሪያ አራ​ተኛ እጅ በሆነ፥ ተወ​ቅጦ በተ​ጠ​ለለ ዘይት የተ​ለ​ወሰ የኢፍ መስ​ፈ​ሪያ ዐሥ​ረኛ እጅ መል​ካም ዱቄት ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ።


በእርሻውም ውስጥ እስከ ማታ ድረስ ቃረመች፣ የቃረመችውንም ወቃችው፣ አንድ የኢፍ መስፈሪያ ያህልም ገብስ ሆነ።


跟着我们:

广告


广告