ዘፀአት 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የፈርዖንን ሰረገሎች፥ ሠራዊቱንም በባሕር ጣላቸው። በሦስት የተከፈሉ ፈረሰኞችም በኤርትራ ባሕር ሰጠሙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የፈርዖንን ሠረገሎችና ሰራዊት፣ ባሕር ውስጥ ጣላቸው፤ ምርጥ የሆኑት የፈርዖን ሹማምት፣ ቀይ ባሕር ውስጥ ሰጠሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የፈርዖንን ሰረገሎችና ሠራዊቱን በባሕር ጣላቸው፤ የተመረጡት መኮንኖችም በቀይ ባሕር ሰጠሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “የንጉሡን ሠራዊት ከነሠረገላው ወደ ባሕር ጣለ፤ ምርጥ የሆኑት የጦር አዛዦች በቀይ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ቀሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የፈርዖንን ሰረገሎች ሠራዊቱንም በባሕር ጣላቸው፤ የተመረጡት ሦስተኞች በኤርትራ ባሕር ሰጠሙ። 参见章节 |