ዘፀአት 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ጦርነትን ያጠፋል፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ተዋጊ ነው፥ ስሙም ጌታ ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ብርቱ ጦረኛ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ 参见章节 |