ዘፀአት 15:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔር ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለምም ይነግሣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እግዚአብሔር፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይነግሣል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታ ለዘለዓለም ዓለም ይነግሣል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይነግሣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚአብሔር ለዘላለሙ እስከ ፍጻሜ ይነግሣል። 参见章节 |