ዘፀአት 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈርዖንም ሰረገላውን አሰናዳ፤ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ሰበሰበ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ ሠረገላው እንዲዘጋጅለት አደረገ፤ ሰራዊቱንም ይዞ ተንቀሳቀሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሠረገላውንም አሰናዳ፥ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ወሰደ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ንጉሡም ሠረገላውን አዘጋጅቶ ሠራዊቱን አንቀሳቀሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሰረገላውንም አሰናዳ፤ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ወሰደ፤ 参见章节 |