ዘፀአት 13:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በዚያም ቀን፦ ‘ከግብፅ በወጣሁ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ስለአደረገልኝ ነው’ ስትል ለልጅህ ትነግረዋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በዚያችም ዕለት፣ ‘እኔ ይህን የማደርገው ከግብጽ ምድር በወጣሁበት ጊዜ እግዚአብሔር ስላደረገልኝ ነገር ነው’ ብለህ ለልጅህ ንገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያም ቀን፦ “ከግብጽ በወጣሁ ጊዜ ጌታ ስላደረገልኝ ነው” ስትል ለልጅህ ትነግረዋለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በዓሉም በሚከበርበት ጊዜ ይህን ሁሉ የምታደርጉት ከግብጽ በወጣችሁበት ጊዜ እግዚአብሔር ያደረገላችሁን መልካም ነገር ሁሉ ለማስታወስ መሆኑን ለልጆቻችሁ ተርኩላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በዚያም ቀን፦ ‘ከግብፅ በወጣሁ ጊዜ እግዚአብሔር ስላደረገልኝ ነው’ ስትል ለልጅህ ትነግረዋለህ። 参见章节 |