ዘፀአት 12:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ጥገኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ነገር ግን ለጊዜው የተቀመጠ እንግዳና ቅጥር ሠራተኛ መብላት የለበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እንግዳና ደሞዝተኛ ግን ከእርሱ አይብላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በዚያን ጊዜ በሀገር ውስጥ የሚኖር እንግዳ ሰው ወይም አዲስ ቅጥር ሠራተኛ አይብላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 መጻተኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። 参见章节 |