ዘፀአት 12:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን አላቸው፥ “ይህ የፋሲካ ሕግ ነው፤ ከእርሱ ባዕድ ሰው አይብላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ “የፋሲካ በዓል አከባበር ሥርዐት እንዲህ ነው፤ ባዕድ የሆነ ሰው ከፋሲካው ምግብ አይብላ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ “ይህ የፋሲካ ሥርዓት ነው፤ ማንም እንግዳ ሰው ከእርሱ አይብላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ “የፋሲካ በዓል አከባበር ሥርዓት ይህ ነው፤ ማንኛውም የባዕድ አገር ሰው የፋሲካን ራት አይብላ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን አለ “ይህ የፋሲካ ሕግ ነው፤ ከእርሱ እንግዳ ሰው አይብላ። 参见章节 |