ዘፀአት 12:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድርና በከነዓን ምድር እነርሱና አባቶቻቸው የተቀመጡት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 እንግዲህ እስራኤላውያን በግብጽ የኖሩበት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የእስራኤልም ልጆች በግብጽ የኖሩበት ጊዜ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 እስራኤላውያን በግብጽ ምድር የኖሩት አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድር የተቀመጡት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነው። 参见章节 |