ኤፌሶን 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልካም ይሆንልህ ዘንድ፥ በምድር ላይም ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “መልካም እንዲሆንልህ፣ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” የሚል ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም ብታደርግ “ሁሉ ነገር ይሰምርልሃል፤ በዚህም ምድር ላይ ዕድሜህ ይረዝማል።” 参见章节 |