ኤፌሶን 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እንግዲህስ ወዲህ በእግዚአብሔርና በኀይሉ ጽናት በርቱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተረፈ በጌታ በኃይሉ ብርታትም ጠንክሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በቀረውስ በጌታና በእርሱም ታላቅ ኀይል በርቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 参见章节 |
ዳዊትም ልጁን ሰሎሞንን፥ “ጠንክር፤ ሰው ሁን፤ አይዞህ፥ አድርገውም፤ አምላኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ፤ አትደንግጥም፤ ለእግዚአብሔርም ቤት አገልግሎት የሚሆነውን ሥራ ሁሉ እስክትፈጽም ድረስ እርሱ አይተውህም፤ አይጥልህምም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቤት ሕንጻ ምሳሌ፥ የአደባባዩ፥ የቤተ መዛግብቱ፥ የሰገነቱ፥ የውስጡ ቤተ መዛግብት፥ የስርየት ቤቱና፥ የእግዚአብሔር ቤት ምሳሌ።