ኤፌሶን 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በአንድ መንፈስና በሰላም ማሰሪያነት እየተጠበቃችሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በሰላም ተሳስራችሁ ከእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘውን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 参见章节 |