ኤፌሶን 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የልቡናችሁን ዕውቀት አድሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ደግሞም በአእምሯችሁ መንፈስ እንድትታደሱ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 አእምሮአችሁም በመንፈስ ይታደስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ 参见章节 |