ኤፌሶን 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እናንተ ግን ክርስቶስን ያወቃችሁት እንደዚህ ባለ መንገድ አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንዲህ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ 参见章节 |