ኤፌሶን 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይኸውም በፍጹም ጥበብና ምክር ለእኛ አብዝቶ ያደረገው ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ጸጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሁሉ አበዛልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጸጋውንም አበዛልን። በጥበብና በአእምሮ ሁሉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ጸጋውንም በጥበብና በዕውቀት ሁሉ አብዝቶ አፈሰሰልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። 参见章节 |