መክብብ 7:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ብዙ ጊዜ ያበሳጭሃልና፤ በብዙ መንገድም ልብህን ያስከፋታልና፥ አንተ ደግሞ ሌሎችን እንደ ረገምህ ታውቃለህና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ብዙ ጊዜ አንተ ራስህ፣ ሌሎችን እንደ ረገምህ ልብህ ያውቃልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አንተ ደግሞ ሌሎችን የረገምክበትን ጊዜ ልብህ ያውቃልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አንተም ራስህ ብትሆን ሁልጊዜ ሌሎችን ስትነቅፍ መኖርህን አትዘንጋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አንተ ደግሞ ሌሎችን እንደ ረገምህ ልብህ ያውቃልና። 参见章节 |