ዘዳግም 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። 参见章节 |