Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ሄደህ፦ ወደ ቤቶ​ቻ​ችሁ ተመ​ለሱ በላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 “ሄደህ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 አሁንም ሂድና፦ “ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ” ብለህ ንገራቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 አሁንም ሂድና ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ሄደህ፦ ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ በላቸው።

参见章节 复制




ዘዳግም 5:30
2 交叉引用  

ለእ​ነ​ርሱ፥ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ምም ለል​ጆ​ቻ​ቸው መል​ካም ይሆ​ን​ላ​ቸው ዘንድ፥ እን​ዲ​ፈ​ሩኝ፥ ሁል​ጊ​ዜም ትእ​ዛ​ዜን ሁሉ እን​ዲ​ጠ​ብቁ እን​ዲህ ያለ ልብ ማን በሰ​ጣ​ቸው፥


አንተ ግን በዚህ በእኔ ዘንድ ቁም፤ ርስት አድ​ርጌ በም​ሰ​ጣ​ቸው ምድር ላይ ያደ​ር​ጉ​አት ዘንድ የም​ታ​ስ​ተ​ም​ራ​ቸ​ውን ትእ​ዛ​ዜ​ንና ሥር​ዐ​ቴን፥ ፍር​ዴ​ንም ሁሉ እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告