ዘዳግም 33:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም ለያዕቆብ ማኅበር ርስት የሆነውን ሕግ አዘዘን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህ ሙሴ የሰጠን ሕግ፣ የያዕቆብ ጉባኤ ርስት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህ ሙሴ የሰጠን ሕግ፥ የያዕቆብ ጉባኤ ርስት ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእስራኤል ሕዝብ ርስት የሆነውን፥ ሙሴ የሰጠንን ሕግ ይጠብቃሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሙሴ ለያዕቆብ ጉባኤ ርስት የሆነውን 2 ሕግ አዘዘን። 参见章节 |