ዘዳግም 32:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ሙሴም ይህን ቃል ሁሉ ለእስራኤል ሁሉ ተናግሮ ፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ሙሴም እነዚህን ቃሎች ሁሉ ለመላው እስራኤል ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ሙሴ እነዚህን ቃላት ሁሉ ለመላው እስራኤል አሰምቶ ከጨረሰ በኋላ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ሙሴ እነዚህን ቃላት ሁሉ ለሕዝቡ አሰምቶ ከጨረሰ በኋላ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ሙሴም ይህን ቃል ሁሉ ለእስራኤል ሁሉ ተናግሮ ፈጸመ። 参见章节 |