ዘዳግም 32:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እጄን ወደ ሰማይ እዘረጋለሁና፥ በቀኜ እምላለሁ፦ ለዘለዓለምም እኔ ሕያው ነኝ እላለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 እጄን ወደ ሰማይ አነሣለሁ፤ ለዘላለምም ሕያው እንደ ሆንሁ እናገራለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እጄን ወደ ሰማይ ዘርግቼ፥ ለዘለዓለም እኔ ሕያው እንደሆንኩ፥ እምላለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 እጄን ወደ ሰማይ ዘርግቼ እንዲህ በማለት እምላለሁ፦ ‘እኔ ለዘለዓለም ሕያው ነኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 እጄን ወደ ሰማይ እዘረጋለሁና፥ 2 እንዲህም እላለሁ፦ ለዘላለም እኔ ሕያው ነኝና 参见章节 |