ዘዳግም 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ ወሰድን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከብቱን በሙሉና ከየከተሞቻቸው የማረክነውን ሁሉ ግን ለራሳችን አደረግን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለራሳችን ዘረፍን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከብቱን ሁሉ ማርከን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ በዘበዝን። 参见章节 |