ዘዳግም 29:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐይኖቻችሁም ያዩአቸውን ታላላቆች ፈተናዎችን፥ ታላላቆች ተአምራትንና ድንቆችን አይታችኋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነዚያን ከባድ ፈተናዎች፣ ታምራዊ ምልክቶችና ታላላቅ ድንቆች በገዛ ዐይኖቻችሁ አይታችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዐይኖቻችሁ ከባድ ፈተናዎችን፥ ታምራዊ ምልክቶችንና ታላላቅ ድንቆች አይተዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእነርሱ ላይ ያደረሰባቸውን አሠቃቂ መቅሠፍት፥ የፈጸመውንም ተአምራትና ድንቅ ሥራ ሁሉ ራሳችሁ በዐይናችሁ አይታችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ዓይኖቻችሁ ያዩአቸውን ታላላቆች ፈተናዎች፥ ታላላቆች ተአምራትና ድንቆች፥ አይታችኋል፤ 参见章节 |