ዘዳግም 28:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “እግዚአብሔር መግባትህንና መውጣትህን ይባርክልሃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节 |