ዘዳግም 28:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መዛግብትህና የቀረውም ሁሉ ቡሩክ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። 参见章节 |