Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 28:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ወይን ትተ​ክ​ላ​ለህ፤ ታበ​ጀ​ው​ማ​ለህ፤ ከወ​ይ​ኑም አት​ጠ​ጣም፤ ክፉ ትልም ይበ​ላ​ዋ​ልና በእ​ርሱ ደስ አይ​ል​ህም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 ወይን ትተክላለህ፤ ትንከባከበዋለህ፤ ነገር ግን ትል ይበላዋልና ዘለላውን አትሰበስብም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ወይን ተክለህ ትንከባከበዋለህ፤ ነገር ግን ትል ስለሚበላው ዘለላውን አትሰበስብም ወይም ከወይኑ አትጠጣም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 የወይኑን ሐረግ ትል ስለሚበላው ወይን ተክለህ ትንከባከበዋለህ፤ ነገር ግን የወይን ዘለላ ሰብስበህ አትበላም፤ ወይም ከእርሱ የወይን ጠጅ አትጠጣም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ወይን ትተክላለህ ታበጀውማለህ፤ ትልም ይበላዋልና ከእርሱ ምንም አትሰበስብም፥ የወይን ጠጁንም አትጠጣም።

参见章节 复制




ዘዳግም 28:39
7 交叉引用  

ጮር​ቃ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ እንደ ወይ​ራም አበባ ይወ​ድ​ቃል።


ዐሥር ጥማድ በሬ ካረ​ሰው የወ​ይን ቦታ አንድ ፊቀን ወይን ጠጅ ይወ​ጣል፤ ስድ​ስት መስ​ፈ​ሪያ የዘራ ሦስት መሥ​ፈ​ሪያ ብቻ ያገ​ባል።


በነ​ጋው ግን ወገግ ባለ ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትልን አዘዘ፤ እር​ስ​ዋም ቅሊ​ቱን መታ​ቻት፤ ደረ​ቀ​ችም።


ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥


跟着我们:

广告


广告