ዘዳግም 28:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፤ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በከተማ ትባረካለህ፣ በዕርሻህም ትባረካለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በከተማ ትባረካለህ፥ በዕርሻህም ትባረካለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “እግዚአብሔር ከተሞችህንና እርሻዎችህን ይባርካል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节 |