ዘዳግም 28:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔር በዕብደት፥ በዕውርነት፥ በልብ ድንጋጤም ይመታሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እግዚአብሔር በእብደት፣ በዕውርነትና ግራ በማጋባት ያስጨንቅሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታ በእብደት፥ በዕውርነትና ግራ በማጋባት ይመታሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር አእምሮ በሚያሳጣ እብደትና ዕውርነት ይመታሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔር በዕብደት፥ በዕውርነት፥ በድንጋጤም ይመታሃል። 参见章节 |