Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 28:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 አንተ በመ​ግ​ባ​ት​ህና በመ​ው​ጣ​ት​ህም ርጉም ትሆ​ና​ለህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 “ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 “ስትገባና ስትወጣ የተረገምህ ትሆናለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አንተ በመግባትህ ርጉም ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ።

参见章节 复制




ዘዳግም 28:19
4 交叉引用  

በዚ​ያም ዘመን ለሚ​ወ​ጣ​ውና ለሚ​ገ​ባው ሰላም አይ​ሆ​ን​ለ​ትም፤ በሀ​ገ​ሮ​ችም በሚ​ኖ​ሩት ሁሉ ላይ ታላቅ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቍጣ ይሆ​ናል።


እኔን ስለ​ተ​ው​ኸኝ፥ ስለ ሥራህ ክፋት፥ እስ​ክ​ት​ጠፋ፥ ፈጥ​ነ​ህም እስ​ክ​ታ​ልቅ ድረስ በም​ት​ሠ​ራው ሥራ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ችግ​ርን፥ ረኃ​ብን፦ ቸነ​ፈ​ር​ንም ይል​ክ​ብ​ሃል።


አን​ተም በመ​ግ​ባ​ትህ ቡሩክ ትሆ​ና​ለህ፥ በመ​ው​ጣ​ት​ህም ቡሩክ ትሆ​ና​ለህ።


跟着我们:

广告


广告