ዘዳግም 28:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 መዛግብትህና የቀረውም ርጉማን ይሆናሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ የተረገሙ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “እንቅብህና ቡሓቃህ የተረገሙ ይሆናሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “የእህል ሰብልህና ቡሃቃህ የተረገመ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንቅብህና ቡሃቃህ ርጉም ይሆናል። 参见章节 |