ዘዳግም 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ግብፃውያንም ክፉ ነገር አደረጉብን፤ አስጨነቁንም፤ በላያችንም ከባድ ሥራን ጫኑብን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ግብጻውያን ግን ከባድ ሥራ በማሠራት አንገላቱን፤ አሠቃዩንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ግብፃውያን ግን አንገላቱን፤ አሠቃዩንም፤ በባርነት የጭካኔ ቀንበር ጫኑብን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ግብጻውያን ግን አስጨነቁን፤ አዋረዱን፥ ባርያዎችም ሆነን እንድናገለግል አስገደዱን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ግብፃውያንም ክፉ ነገር አደረጉብን፥ አስጨነቁንም፥ በላያችንም ጽኑ ከባድ ሥራን ጫኑብን፤ 参见章节 |