Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በቤ​ትህ ውስጥ ታላ​ቅና ታናሽ መስ​ፈ​ሪያ አይ​ኑ​ር​ልህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 በቤትህም ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት የተለያዩ መስፈሪያዎች አይኑሩህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በቤትህም ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት የተለያዩ መስፈሪያዎች አይኑሩህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በቤትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ የሆነ ሁለት ዓይነት መስፈሪያ አይኑርልህ።

参见章节 复制




ዘዳግም 25:14
2 交叉引用  

“በከ​ረ​ጢ​ትህ ውስጥ ታላ​ቅና ታናሽ ሚዛን አይ​ኑ​ር​ልህ።


አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ርስት አድ​ርጎ በሚ​ሰ​ጥህ ምድር ላይ ዕድ​ሜህ ይረ​ዝም ዘንድ እው​ነ​ተ​ኛና ፍጹም ሚዛን ይሁ​ን​ልህ፤ እው​ነ​ተ​ኛና ፍጹም መስ​ፈ​ሪ​ያም ይሁ​ን​ልህ።


跟着我们:

广告


广告