ዘዳግም 25:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “በከረጢትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ ሚዛን አይኑርልህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በከረጢትህ ውስጥ ከባድና ቀላል የሆኑ ሁለት የተለያዩ ሚዛኖች አይኑሩህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 “በከረጢትህ ውስጥ ከባድና ቀላል የሆኑ ሁለት የተለያዩ ሚዛኖች አይኑሩህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13-14 “ትልቅና ትንሽ ሚዛን ወይም መስፈሪያ በመያዝ ሰውን አታጭበርብር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በከረጢትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ የሆነ ሁለት ዓይነት ሚዛን አይኑርልህ። 参见章节 |