ዘዳግም 22:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን መልካም ይሆንልህ ዘንድ፥ ዕድሜህም ይረዝም ዘንድ እናቲቱን ልቀቅ፤ ጫጭቶችንም ለአንተ ውሰድ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ጫጩቶቿን መውሰድ ትችላለህ፤ እናቲቱን ግን መልካም እንዲሆንልህና ዕድሜህም እንዲረዝም ልቀቃት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ነገር ግን መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም እንዲረዝም፥ ጫጩቶቹን መውሰድ ትችላለህ፤ እናቲቱን ግን ልቀቃት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ጫጩቶቹን መውሰድ ትችላለህ፤ እናቲቱን ወፍ ግን እንድትበር ልቀቃት፤ ይህን ብታደርግ ሀብታም ሆነህ ለረጅም ዘመን ትኖራለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ነገር ግን መልካም ይሆንልህ ዘንድ ዕድሜህም ይረዝም ዘንድ እናቲቱን ስደድ፥ ጫጩቶችንም ለአንተ ውሰድ። 参见章节 |