Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 22:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ግን ምንም አታ​ድ​ርጉ፤ በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ለሞት የሚ​ያ​በቃ ኀጢ​አት የለ​ባ​ትም፤ ሰው በባ​ል​ን​ጀ​ራው ላይ ተነ​ሥቶ እን​ደ​ሚ​ገ​ድ​ለው ይህ ነገር ደግሞ እን​ደ​ዚሁ ነውና፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 በልጃገረዲቱ ላይ ግን ምንም አታድርጉባት፤ ለሞት የሚያበቃ ኀጢአት ምንም አልሠራችም፤ ይህ ዐይነቱ ጕዳይ፣ አደጋ ጥሎ ባልንጀራውን ከሚገድል ሰው አድራጎት ጋራ የሚመሳሰል ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 እርሷ ለሞት የሚያበቃ በደል ስላልፈጸመች በልጃገረዲቱ ላይ ምንም ነገር አይድረስባት፤ ይህ ዓይነቱ ጉዳይ አደጋ ጥሎ ባልንጀራውን ከሚገድል ሰው አድራጎት ጋር የሚመሳሰል ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እርስዋ ለሞት የሚያበቃ በደል ስላልፈጸመች በልጃገረዲቱ ላይ ምንም ነገር አይድረስባት፤ ይህ ፍሬ ነገር አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ አደጋ ጥሎ በመግደል የሚፈጽመውን ወንጀል ይመስላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 በብላቴናይቱ ላይ ግን ምንም አታድርጉ በብላቴናይቱ ላይ ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት የለባትም፤ ሰው በባልንጀራው ላይ ተነሥቶ እንደሚገድለው ይህ ነገር ደግሞ እንደዚሁ ነውና፤

参见章节 复制




ዘዳግም 22:26
3 交叉引用  

“ማንም ሰው ለሞት የሚ​ያ​በ​ቃ​ውን ኀጢ​አት ቢሠራ፥ እን​ዲ​ሞ​ትም ቢፈ​ረ​ድ​በት፥ በእ​ን​ጨ​ትም ላይ ብት​ሰ​ቅ​ለው፥


“ነገር ግን ሰው የታ​ጨ​ች​ውን ልጃ​ገ​ረድ በሜዳ ቢያ​ገ​ኛት፥ በግድ አሸ​ን​ፎም ቢደ​ር​ስ​ባት፥ ያ የደ​ረ​ሰ​ባት ሰው ብቻ​ውን ይገ​ደል።


በሜዳ ባገ​ኛት ጊዜ የታ​ጨ​ችው ልጃ​ገ​ረድ ጮኻ​ለ​ችና፥ የሚ​ታ​ደ​ጋ​ትም አል​ነ​በ​ረ​ምና።


跟着我们:

广告


广告