Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 22:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “ለወ​ንድ የታ​ጨች ድን​ግል ልጅ ብት​ኖር፥ ሌላ ሰውም በከ​ተማ ውስጥ አግ​ኝቶ ከእ​ር​ስዋ ጋር ቢተኛ፥ ሁለ​ቱን ወደ​ዚ​ያች ከተማ በር አው​ጡ​አ​ቸው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 አንድ ሰው የታጨች ድንግል በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከርሷ ጋራ ቢተኛ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 “ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርሷ ጋር ቢተኛ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “አንድ ሰው በአንዲት ከተማ ለሌላ ሰው ከታጨች ድንግል ጋር ተኝቶ ቢገኝ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርስዋ ጋር ቢተኛ፥

参见章节 复制




ዘዳግም 22:23
4 交叉引用  

“ማና​ቸ​ውም ሰው ከሴት ባሪያ ጋር ቢተኛ፥ እር​ስ​ዋም ለባል የተ​ሰ​ጠች፥ ዋጋ​ዋም ያል​ተ​ከ​ፈለ፥ አር​ነት ያል​ወ​ጣች ብት​ሆን፥ ቅጣት አለ​ባ​ቸው፤ አር​ነት አል​ወ​ጣ​ች​ምና አይ​ገ​ደ​ሉም።


ሚስ​ትም አጭቶ ያላ​ገ​ባት ሰው ቢኖር በጦ​ር​ነት እን​ዳ​ይ​ሞት ሌላም ሰው እን​ዳ​ያ​ገ​ባት ወደ ቤቱ ተመ​ልሶ ይሂድ።


ብላ​ቴ​ና​ዪቱ በከ​ተማ ውስጥ ሳለች አል​ጮ​ኸ​ች​ምና፥ ሰው​የ​ውም የባ​ል​ጀ​ራ​ውን ሚስት አስ​ነ​ው​ሮ​አ​ልና በድ​ን​ጋይ ወግ​ረው ይግ​ደ​ሉ​አ​ቸው፤ እን​ዲሁ ክፉ​ውን ነገር ከው​ስ​ጥህ ታስ​ወ​ግ​ዳ​ለህ።


跟着我们:

广告


广告