ዘዳግም 21:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ‘እጆቻችን ይህን ደም አላፈሰሱም፤ ዐይኖቻችንም አላዩም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እንዲህም ብለው ይናገሩ፤ “እጆቻችን ደም አላፈሰሱም፤ ድርጊቱ ሲፈጸምም ዐይኖቻችን አላዩም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም ብለው ይናገሩ፦ ‘እጆቻችን ደም አላፈሰሱም፤ ድርጊቱ ሲፈጸምም ዐይኖቻችን አላዩም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲህም ብለው መግለጫ ይስጡ፦ ‘እኛ ይህን ሰው አልገደልንም፤ ማን እንደ ገደለውም አላየንም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እጃችን ይህን ደም አላፈሰሰችም፥ ዓይናችንም አላየችም፤ 参见章节 |