Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 2:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 አሁ​ንም ‘ተነ​ሡና ተጓዙ፤ የዛ​ሬ​ድ​ንም ፈፋ ተሻ​ገሩ፤’ የዛ​ሬ​ድ​ንም ፈፋ ተሻ​ገ​ርን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ከዚያም እግዚአብሔር “አሁኑኑ ተነሡና የዘሬድን ደረቅ ወንዝ ተሻገሩ” አለን፤ እኛም ወንዙን ተሻገርን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 “አሁንም፥ ‘ተነሡ የዘሬድንም ፈፋ ተሻገሩ፤’ አለን። የዘሬድንም ፈፋ ተሻገርን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 “ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በነገረን መሠረት የዘሬድን ወንዝ ተሻገርን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እግዚአብሔርም፦ ተነሡ የዘሬድንም ፈፋ ተሻገሩ አለ።

参见章节 复制




ዘዳግም 2:13
5 交叉引用  

ወደ ወይን ዘለላ ሸለ​ቆም መጡ፤ አዩ​ኣ​ትም፤ ከዚ​ያም ከወ​ይኑ አንድ ዘለላ የነ​በ​ረ​በ​ትን አረግ ቈረጡ፤ በመ​ሎ​ጊ​ያም ተሸ​ከ​ሙት፤ ደግ​ሞም ከሮ​ማኑ ከበ​ለ​ሱም አመጡ።


ከዚ​ያም ተጕ​ዘው በዘ​ሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።


ከዚ​ያም ተጕ​ዘው ከአ​ሞ​ራ​ው​ያን ዳርቻ በሚ​ወ​ጣው ምድረ በዳ ውስጥ በአ​ር​ኖን ማዶ ሰፈሩ፤ አር​ኖን በሞ​ዓ​ብና በአ​ሞ​ራ​ው​ያን መካ​ከል ያለ የሞ​ዓብ ዳርቻ ነውና።


ሖራ​ው​ያ​ንም ደግሞ አስ​ቀ​ድሞ በሴ​ይር ላይ ተቀ​ም​ጠው ነበር፤ የዔ​ሳው ልጆች ግን መቱ​አ​ቸው፤ ከፊ​ታ​ቸ​ውም አጠ​ፉ​አ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሰ​ጠው በር​ስቱ ምድር እስ​ራ​ኤል እን​ዳ​ደ​ረገ፥ በስ​ፍ​ራ​ቸው ተቀ​መጡ።


የዛ​ሬ​ድ​ንም ፈፋ እስከ ተሻ​ገ​ር​ን​በት ድረስ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ማለ​ባ​ቸው ተዋ​ጊ​ዎች የሆኑ የዚ​ያች ትው​ልድ ሰዎች ከሰ​ፈሩ መካ​ከል እስከ ጠፉ ድረስ፥ ከቃ​ዴስ በርኔ የተ​ጓ​ዝ​ን​በት ዘመን ሠላሳ ስም​ንት ዓመት ሆነ።


跟着我们:

广告


广告