ዘዳግም 18:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በልብህም፦ እግዚአብሔር ያልተናገረውን ቃል እንዴት አውቃለሁ ብትል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 አንተም በልብህ፣ “እግዚአብሔር ያልተናገረውን መልእክት እንዴት ማወቅ እንችላለን?” ብትል፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አንተም በልብህ፥ ‘በጌታ ያልተነገረውን መልእክት እንዴት ማወቅ እንችላለን?’ ብትል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ ‘አንድ ነቢይ የሚናገረው የትንቢት ቃል ከእግዚአብሔር ያልተሰጠ መሆኑን በምን ለይቼ ዐውቃለሁ?’ ብለህ ትጠይቅ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በልብህም፦ እግዚአብሔር ያልተናገረውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥ 参见章节 |