ዘዳግም 15:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በየሰባቱ ዓመት የዕዳ ምሕረትን ታደርጋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ገንዘብ ያበደርካቸውን ሰዎች ሁሉ በየሰባተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ ዕዳቸውን በመሰረዝ ትተውላቸዋለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። 参见章节 |