ዘዳግም 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። 参见章节 |