ዘዳግም 12:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ በዚያ አትሥሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በእነርሱ መንገድ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አታምልኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “በዚያ ዓይነት አካሄድ ጌታ አምላካችሁን አታምልኩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እናንተ ለእግዚአብሔር አምላካችሁ የምትሰግዱለት እነዚህ አሕዛብ ለአማልክታቸው በሚሰግዱላቸው ዐይነት መሆን የለበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ አትሥሩ። 参见章节 |