Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 በቤ​ትህ መቃ​ኖ​ችና በደ​ጃ​ፍ​ህም በሮች ላይ ጻፈው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20-21 እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።

参见章节 复制




ዘዳግም 11:20
3 交叉引用  

ከደ​ሙም ወስ​ደው በሚ​በ​ሉ​በት ቤት ሁለ​ቱን መቃ​ንና ጉበ​ኑን ይቅ​ቡት።


እኔም ዛሬ አን​ተን የማ​ዝ​ዘ​ውን ይህን ቃል በል​ብህ፥ በነ​ፍ​ስ​ህም ያዝ።


በቤ​ት​ህም መቃ​ኖች፥ በደ​ጃ​ፍ​ህም በሮች ላይ ጻፈው።


跟着我们:

广告


广告