Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 “በዚ​ያም ዘመን እን​ዲህ ብዬ ተና​ገ​ር​ኋ​ችሁ፦ እኔ ብቻ​ዬን ልሸ​ከ​ማ​ችሁ አል​ች​ልም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እኔም በዚያ ጊዜ እንዲህ አልኋችሁ፤ “ብቻዬን ልሸከማችሁ አልችልም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 “በዚያም ዘመን እንዲህ ብዬ ተናገርኋችሁ፦ ‘እኔ ብቻዬን ልሸከማችሁ አልችልም፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሙሴ ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ገና በሲና ተራራ በነበርንበት ጊዜ እንዲህ ስል ነግሬአችሁ ነበር፤ ‘እናንተን የመምራት ኀላፊነት ለእኔ ይበዛብኛል፤ ይህን ሁሉ ብቻዬን ላደርግ አልችልም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በዚያም ዘመን እንዲህ ብዬ ተናገርኋችሁ፦ እኔ ብቻዬን ልሸከማችሁ አልችልም፤

参见章节 复制




ዘዳግም 1:9
5 交叉引用  

አንተ፥ ከአ​ን​ተም ጋር ያለው ሕዝብ ትደ​ክ​ማ​ላ​ችሁ፤ ይህ ነገር ይከ​ብ​ድ​ብ​ሃል፤ አንተ ብቻ​ህን ልታ​ደ​ር​ገው አት​ች​ልም።


ሙሴም የአ​ማ​ቱን ቃል ሰማ፤ እንደ አለ​ውም አደ​ረገ።


እኔም እወ​ር​ዳ​ለሁ፤ በዚ​ያም አነ​ጋ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤ በአ​ንተ ካለ​ውም መን​ፈስ ወስጄ በእ​ነ​ርሱ ላይ አደ​ር​ገ​ዋ​ለሁ፤ አን​ተም ብቻ እን​ዳ​ት​ሸ​ከም የሕ​ዝ​ቡን ሸክም ከአ​ንተ ጋር ይሸ​ከ​ማሉ።


የዚ​ያች ከተማ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም ያን ሰው ወስ​ደው ይገ​ሥ​ጹት፤


跟着我们:

广告


广告