ዘዳግም 1:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 “እግዚአብሔርም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቈጣ፤ እንዲህም ብሎ ማለ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔርም እናንተ ያላችሁትን በሰማ ጊዜ ተቈጣ፤ ማለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 “ጌታም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቆጣም፤ እንዲህም ሲል ማለ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 “እግዚአብሔርም የማጒረምረም ጩኸታችሁን ሰምቶ ተቈጣ፤ ስለዚህም እንዲህ ሲል ማለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 እግዚአብሔርም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቆጣ፦ 参见章节 |