Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

ትን​ቢተ ዳን​ኤል 6:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ንጉ​ሡም ዳን​ኤ​ልን የከ​ሰሱ እነ​ዚ​ያን ሰዎች ያመ​ጡ​አ​ቸው ዘንድ አዘዘ፤ እነ​ር​ሱ​ንና ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም፥ ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም በአ​ን​በ​ሶች ጕድ​ጓድ ጣሉ​አ​ቸው፤ ወደ ጕድ​ጓ​ዱም መጨ​ረሻ ሳይ​ደ​ርሱ አን​በ​ሶች ያዙ​አ​ቸው፤ አጥ​ን​ታ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ሰባ​በሩ።

参见章节 复制




ትን​ቢተ ዳን​ኤል 6:24
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告